You are currently viewing ከእስር የተለቀቁት የኦፌኮ አመራሮች ጦርነቱ ሰላማዊ መፍትሔ እንዲያገኝ ጠየቁ – BBC News አማርኛ

ከእስር የተለቀቁት የኦፌኮ አመራሮች ጦርነቱ ሰላማዊ መፍትሔ እንዲያገኝ ጠየቁ – BBC News አማርኛ

ከቀናት በፊት ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር የወጡት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ከፍተኛ አመራሮች ‘በትግራይ፣ በኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እየተካሄዱ ያሉት ጦርነቶች’ በሰላማዊ ድርድር መፍትሔ ይሰጣቸው ሲሉ ጠየቁ። አቶ ጃዋር መሐመድ እና አቶ በቀለ ገርባ ዛሬ በፓርቲው ገጽ ላይ በወጣ መግለጫቸው፤ የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ “በተሳሳተ መንገድ ለእስር ተዳርገው” ላለፉት 18 ወራት በእስር መቆየታቸውን አስታውሰዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply