ከእጅ ወደ አፍ ያላለፈው ኢኮኖሚ!

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ከአጠቃላይ ዜጎቿ መካከል 84 በመቶው የሚኾነው በግብርና ሥራ እንደሚተዳዳሩ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴያቸው በግብርና ላይ ጥገኛ የኾኑ እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ሀገራት ለግብርና ዘርፍ ትኩረት መሥጠት የምርጫ ጉዳይ ሳይኾን ግዴታም ጭምር ነው። ይህንን የሀገር መሠረት የኾነ ምጣኔ ሃብታዊ ምሰሶ ለማዘመን እና ምርታማነትን ለማሳደግ ደግሞ ዘርፉን ከኋላቀር የግብርና አሠራር ሙሉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply