ከእግር ኳስ ውጭ ሌላ ሕይወት አስቤ አላውቅም” ጆርጂዮ ቺሊኒ

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጆርጂዮ ቺሊኒ ይባላል፤ ጣልያናዊ የተከላካይ መስመር ተጫዋች ነው፡፡ ተጫዋቹ እግር ኳስን አኤአ በ1990 በሊቮርኖ ቡድን ጀምሮ በ2023 ሎስ አንጀለስን ጨምሮ በሰባት ክለቦች በመዘዋወር በ548 ጨዋታዎች ተሰልፎ 35 ግብ አስቆጥሯል፡፡ ቺሊኒ 18 ዓመት የሚጠጋ እድሜውን ያሳለፈው በጁቬንቱስ ክለብ ነው፡፡ በዚህ ክለብ ውስጥ አኤአ ከ2004 እስከ 2022 ድረስ በ561 ጨዋታዎች ላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply