ከከያኒ እስከ ቀዳሽ፣ከወታደር እስከ አካል ጉዳተኛ፣ከመሪ እስከ ተመሪ-ሕዝብ ለኢትዮጵያ የምንቆምበት ጊዜ አሁን ነው።በአጀንዳ ለመጥለፍ የሚሞክሩትን ወደ ጎን ብለን ቁልፉ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ እናተኩር! የህልውና ጉዳይ ነው።

በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን ለማወክ የተነሱትን አራት  ኃይሎች ለማሳፈር ከህዝብ፣ከከያኒው በተለይ ድምፃውያን እና ከመንግስት የሚጠበቁ አፋጣኝ ተግባራት ጊዜውን አለመረዳት፣መደነባበር፣የሚያዘውን ትቶ የማይያዘውን ለመያዝ መሞከር፣ቅድምያ የሚሰጠውን ትቶ የማይሰጠው ላይ ማተኮር፣የራስን ሀገር ሳያውቁ ማዋከብ እና ሌሎች በርካታ ጉዳዮች በግልጥ እየታዩ ነው።ኢትዮጵያን ራሳችን ሳናውቅ እንዳናጠፋት፣ ሌሎች ደግሞ አቅደው እና አውቀው እንዳያጠፏት ትኩረታችን ምን ላይ መሆን እንዳለበት እንወቅ! እጅግ ወሳኝ ጊዜ ላይ ነን።በግርግር እና በተደናገረ አስተሳሰብ ውስጥ ዋና አጥፊዎች ሆነን የምንቆመው እራሳችን እንዳንሆን ልብ ማለት አለብን።በአሁኑ

Source: Link to the Post

Leave a Reply