ከኮሚሽኑ የተለየ አስቸኳይ አገራዊ ምክክር እንዲጠራ አምስት ፓርቲዎች ጠየቁ

https://gdb.voanews.com/01000000-0a00-0242-cec6-08db8305d9b4_tv_w800_h450.jpg

ሀገርን ከጥፋት ለመታደግ የሚያስችል፣ አስቸኳይ አገራዊ ምክክር እንዲካሔድ፣ “በትብብር እንሠራለን” ያሉ አምስት ፓርቲዎች ጥሪ አቀረቡ።

አስቸኳይ አገራዊ ምክክሩ፣ በኹሉን አቀፍ አገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ከሚከናወነው መርሐ ግብር ጋራ፣ “የማይቀላቀልና ሊምታታ የማይገባው” እንደኾነም ትብብሩ አስታውቋል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply