ከኮሮና በኋላ ኔትፍሊክስ ላይ የተከሰቱ 5 ነጥቦች – BBC News አማርኛ

ከኮሮና በኋላ ኔትፍሊክስ ላይ የተከሰቱ 5 ነጥቦች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/71DF/production/_115015192_d4d6cde0-cfb2-424d-8c7f-693f8b0e4b81.jpg

ወረርሽኙ ገበያቸውን ካደራላቸው ዘርፎች መሀል ፊልሞችን በበይነ መረብ በማቅረብ የሚታወቀው ኔትፍሊክስ ይገኝበታል፡፡ ድርጅቱ በ13 ዓመታት ታሪኩ አይቶት የማያውቀውን ገበያ ነው ማጋበስ የቻለው፡፡ ኔትፍሊክስ ከኮቪድ በኋላ ብቻ 2.2 ሚሊዮን አዳዲስ ደንበኞችን አግኝቷል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply