You are currently viewing ከወቅታዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ ከተማ እና በዙሪያዋ በሚገኙ ከተሞች በፖሊስ የተያዙ ወጣቶች ወደ አዋሽ አርባ በገፍ እየተጋዙ መሆኑን የአማ…

ከወቅታዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ ከተማ እና በዙሪያዋ በሚገኙ ከተሞች በፖሊስ የተያዙ ወጣቶች ወደ አዋሽ አርባ በገፍ እየተጋዙ መሆኑን የአማ…

ከወቅታዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ ከተማ እና በዙሪያዋ በሚገኙ ከተሞች በፖሊስ የተያዙ ወጣቶች ወደ አዋሽ አርባ በገፍ እየተጋዙ መሆኑን የአማራ ድምፅ ሪፖርተር በተለያዩ የፖሊስ ጣቢያዎች በመገኘት ለማረጋገጥ ችሏል። በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ውስጥ ብቻ የነበሩ ከ300 በላይ እስረኞች በሸገር ድጋፍ ሰጭ አውቶብሶች ተጭነው ሲወሠዱ ሪፖርተራችን ተመልክቷል። የታሳሪ ቤተሰቦች “እባካችሁ አትውሰዷቸው ” እያሉ አጃቢ ፖሊሶችን ሲማፀኑ ታይተዋል። … Gobezie Sisay

Source: Link to the Post

Leave a Reply