“ከውጫዊ ፈተናዎቻችን ይልቅ ውስጣዊ ልዩነቶቻችን ዋጋ እያስከፈሉን ነው” ዶክተር ድረስ ሳህሉ

ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ “ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ሕዝባችን እናሻግራለን” በሚል መሪ ሐሳብ ድርጀታዊ ኮንፈረንስ ጀምሯል። ለተከታታይ ሦስት ቀናት በሚቆየው ድርጅታዊ ኮንፈረንስ በተገኙ ድሎች እና ባጋጠሙ ፈተናዎች ዙሪያ ውይይት እና የቀጣይ ጊዜ አቋም ይይዛሉ ተብሎ ይጠበቃል። ከሀገራዊ ለውጡ ማግስት በግልጽ የሚታዩ እና ተጨባጭ ለውጦች ታይተዋል ያሉት የባሕር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply