“ከውጭ ሲገቡ የነበሩ 96 ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካት ተችሏል” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ በሰጠው ትኩረት በበጀት ዓመቱ የብድር አቅርቦቱን በእጥፍ ማሳደግ መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ተናግረዋል። ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በፌዴራልም ኾነ በክልል ደረጃ የተሰጠው ትኩረት ለዘርፉ ዕድገት የማይተካ ሚና ተጫውቷል ብለዋል። የዘርፉን ዕድገት ለማስቀጠል የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ማሻሻያን ጨምሮ በዘርፉ የሕግ እና አሠራር ማሻሻያዎች መደረጉን ገልጸዋል። የሀገሪቱን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply