ከውጭ ጎብኝዎች አንድ ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን ቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከውጭ ጎብኝዎች ብቻ አንድ ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን ቱሪዝም ሚኒስቴር ገልጿል። ከሀገር ውስጥ ጎብኚዎች ደግሞ ከ14 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መገኘቱ ተነግሯል። በዘርፉ ለ17 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠሩም ተጠቁሟል፡፡ የሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽን እና የሕዝብ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ አለማየሁ ጌታቸው በበጀት ዓመቱ የሀገር ውስጥ ቱሪዝምን ለማነቃቃት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply