ከዓመታት በኋላ የጥምቀት በዓልን በተከዜ ወንዝ ዳርቻ ማክበራቸው ደስታ እንደፈጠረላቸው የሰቲት ሁመራ ከተማ የእምነቱ ተከታዮች ገለጹ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ የጥምቀት በዓል የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስርዓቶች ተከብሯል። ከሃይማኖታዊ ስርዓቱ በተጨማሪ የጥምቀት በዓል ለመጀመሪያ ጊዜ በተከዜ ወንዝ ዳርቻ መከበሩ ልዩ ደስታ እንደፈጠረላቸው የበዓሉ ታዳሚ የእምነቱ ተከታዮች ገልጸዋል። ላለፉት ዓመታት በተከዜ ወንዝ ዳርቻ ጥምቀትን አለማክበራቸው ቁጭትን ፈጥሮባቸውን እንደነበር ያነሱት የበዓሉ ተሳታፊዎች ከነጻነት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply