ከዓድዋ ድል ተምረን ችግሮቻችንን መፍታት የዛሬው ትውልድ የቤት ሥራ መሆን እንዳለበት ተገለጸ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዛሬው ትውልድ ከዓድዋ ድል እንዲማር እና የዛሬ ችግሮቻችን በዓድዋ መንፈስ እንዲፈቱ ማስቻል የዛሬው ትውልድ የቤት ሥራ መሆኑን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ገልፀዋል። ዓድዋ “የኅብረ ብሔራዊነት ድምቀት የአንድነት ውጤት” በሚል መሪ ቃል ዓድዋ ላይ ያተኮረ ልዩ ሴሚናር እያካሄደ ይገኛል። በዓድዋ ድል ዙሪያ ስንመክር በእውቀት እና በታሪክ ላይ የተመሰረተ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply