ከዕለታዊ ጥቅም የተሻገረው የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ!

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት 9 ሺህ 60 ተፋሰሶችን ለመሥራት ታቅዷል፡፡ ሥራው 376 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ይሸፈናል፡፡ ባለፉት ዓመታት በተሠራ ሥራ በርካታ ተፋሰሶች አገግመው አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ እያደረጉ ነው፡፡ አርሶ አደር ሙሐመድ ይማም ይባላሉ፡፡ በአርጎባ ልዩ ወረዳ 01 ፈጠቆማ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡ አርሶ አደር ሙሐመድ በየዓመቱ በተሠራ የተፈጥሮ ሃብት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply