ከዚህ በላይ መገፋትና በደል ከወዴት አለ?

ሼር ይደረግ!!! በጥምቀተ ባሕርና በመስቀል ማክበሪያ ቦታቸው ላይ መስቀል ተክላችኋል የተባሉ ኦርቶዶክሳውያን ከ7-9 አመት እስራትና ከአምስትሺ እስከ ሰላሳ ሺ ብር (በድምሩ 189,500 ብር) ቅጣት ተፈረደባቸው። በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን የመሎ ኮዛ ላኅ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ከ50 አመት በላይ ይዞታው የነበረውን ጥምቀተ ባሕርና የመስቀል ማክበሪያ ቦታ በጉልበት የነጠቀው መንግስታዊ ቡድን “ይዞታችን ይከበር” ያሉ ካህናትና ምእመናን ላይ ክስ መስርቶ በ22/01/13 በዋለው ‘ችሎት’ 1ኛ. አቶ ይርዳው ደመቀ ምዕመን ——-7 አመት ከ8ወር 5000 ብር 2ኛ. አቶ ተፈሪ ጥላሁን—–ምዕመን— 7 …

Source: Link to the Post

Leave a Reply