ከከፍተኛ ትምህርት መስክ እና ተቋም ምደባ ጋር ተያይዞ የቀረቡ ጥያቄዎችና ቅሬታዎችን የተመለከቱ ጉዳዮችን ይፉ ሚንስቴሩ ይፋ አድርጓል፡፡
በዚህም መሰረት ተማሪዎች የጥያቄዎቻቸውን እና የቅሬታዎቻቸውን ምላሽ በ https://placement.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ማየት የሚችሉ መሆኑን አስታውቋል፡፡
ሚንስቴሩ ከዚህ በኋላ ከምደባ ጋር የተያያዘ ምንም አይነት ቅሬታ የማያስተናግድ መሆኑንም ጨምሮ ገልጿል።
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
የካቲት 10 ቀን 2015 ዓ.ም
Source: Link to the Post