ከዛሬ ጀምሮ በመጪው ሳምንት ድረስ ጁንታው የመጨረሻ የሽብር ሥራ ለመስራት እያሰበ ነው። በሁሉም መስክ መንግስት እና እያንዳንዱ ሰው ሊተገብራቸው የሚገቧቸው ተግባራት

===============ጉዳያችን /Gudayachn===============አሁን ያለው ሁኔታ 👉 የሽብርተኛው ህወሓት ወራሪ ከሰሜን ወሎ ይዞ ወደ አፋር ሚሌ ይንደረደርበት የነበረው ምሽግ በመሰበሩ እና በአስር ሺዎች የሚቆጠር ጀሌ ስላለቀበት የተረፈውን እና የሸሸውን ጀሌ በቻለው ወደ ሰሜን ሸዋ ለመላክ እየሞከረ ቢሆንም የሰሜን ሸዋ ገበሬ ጨምሮ ልዩ ኃይል እና መከላከያ ከፍተኛ ጉዳት አድርሰውበታል።ጁንታው የመጨረሻ የሽብር ሥራ ለመስራት እያሰበ ነው።የሚያስፈልጉ የጥንቃቄ አካባቢዎች 👉 በእዚህ ሳምንት መጨረሻ እና በመጪው ሳምንት ላይ ጁንታው የመጨረሻ እንጥፍጣፊ ሙከራውን በተለይ በዲጂታል ወሬ ለመዝመት የውስጥ እና የውጭ

Source: Link to the Post

Leave a Reply