ከዛሬ ጀምሮ በሚካሄደው የታላቁ የሕዳሴ ግድብ የቦንድ ሳምንት ኢትዮጵያውያን ቦንድ በመግዛት አሻራቸውን እንዲያሳርፉ ጥሪ ቀረበ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “በኅብረት ችለናል” በሚል መሪ መልዕክት ከመጋቢት 18/2016 ዓ.ም ጀምሮ በሚካሄደው የታላቁ የሕዳሴ ግድብ የቦንድ ሳምንት 100 ሚሊዮን ብር ለማሰባሰብ መታቀዱን ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤቱ አስታውቋል። የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የቦንድ ሳምንት ከመጋቢት 18 ቀን 2016 ዓም ጀምሮ እንደሚካሄድ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤቱ ገልጿል፡፡ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት፣ የኢትዮጵያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply