You are currently viewing ከየትኛውም አገር በተለየ የግል መኪና በመግዛት ባለቤት መሆን ከባድ የሆነባት አገር – BBC News አማርኛ

ከየትኛውም አገር በተለየ የግል መኪና በመግዛት ባለቤት መሆን ከባድ የሆነባት አገር – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/c311/live/3bb6bab0-6426-11ee-9b1c-9162ae851d2f.jpg

ከሌሎች አገራት በተለየ ሲንጋፖራውያን የመኪና በለቤቶች ላቤን ጠብ አድርጌ የገዛሁት መኪና ነው ቢሉ ያምርባቸዋል። አገሪቱ መኪና ላይ ታክስ እና ግብር ጥላለች። ታዲያ ይህ ምን አዲስ ነገር አለው? ሊሉ ይችላሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply