“ከየትኛውም የሀገራችን አቅጣጫ የሚመጡ ጥቃቶችን ለመመከት የሚያስችል የተሟላ ወታደራዊ ቁመና ተገንብቷል” ጄኔራል አበባው ታደሰ

ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ ማሠልጠኛ ማዕከል ከዕዙ የተለያዩ ክፍሎች በመመልመል በአመራር ትምህርት ቤቱ ያሠለጠናቸውን ሁለተኛ ዙር የበታች ሹም መሪዎችን አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የጦር ኀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ የሀገራችንን ዕድገት የማይፈልጉ ኀይሎች በራሳቸው ያቃታቸውን ጽንፈኞችን በማሰማራት ሀገራችንን ለመበታተን መሞከራውን ገልጸዋል፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply