ከደቡብ ወሎ የተፈናቀሉ ነዋሪዎች የመንግሥትን እርዳታ ጠየቁ

https://gdb.voanews.com/8F0D17FF-4551-407D-A8F4-6696E5EDAE3B_w800_h450.jpg

በደቡብ ወሎ ኩታበር ወረዳ አካባቢ እየተስፋፋ በመጣው ጦርነት ምክንያት በአስር ሺሕዎች  የሚቆጠሩ የኩታበር ከተማና አካባቢው ኗሪዎች ከመንደራቸው ተፈናቅለው ወደ ደሴና አካባቢዎቹ መሰደዳቸውን ገለጹ፡፡

ተፈናቃዮቹ ለዓመታት ደክመው ያጠራቀሙት ጥሪትና የመንግሥት ሃብት ወደ አካባቢያቸው ዘልቆ ገብቷል ባሉት የህወሃት ኃይል እንደተዘረፈባቸው ተናግረዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply