“ከድሃ ሕዝብ ላይ ግብር በመሰወር ሃብት አንነጥቅም ያላችሁ ታማኝ ግብር ከፋዮች ክብር ይገባችኋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ “ግብር ለሀገር ክብር” በሚል መሪ መልእክት ምስጉን ግብር ከፋዮችን፣ ታታሪ ሠራተኞችን እና አጋር አካላትን ለማበረታታት ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎችም የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እንዲሁም የገቢዎች ሚኒስትር የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። በመድረኩ ላይ ግብራቸውን በታማኝነት በመክፈል ለክልሉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply