“ከጀግኖቹ ሀገር፣ ከበለሳ ሰማይ ሥር”

ጎንደር: ታኅሣሥ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለጀግንነቱ ልክ የት ይገኛል? ሀገር ተደፈረች ሲባል በጦር ሜዳ ቀድሞት የሚደርስ የት ይኖራል? በተመቸም ባልተመቸም ዘመን ሀገሩን የሚወድ ማንስ ከእርሱ በፊት ቀድሞ ይጠራል? እንደርሱ ተኩሶ መምታት የተሳካላት ከወዴት ይገኛል? አንድ ጥይት ለአንድ ጠላት የሚያድል፣ በጀግንነቱ ሀገርን የሚያደላድል፣ ጠላቱን ከወገኑ ለይቶ የሚጥል ነው። ምድሩ ልቡ ላይ የታጠቀ ጀግና ይወለድበታል፣ ፍርሃት ያልፈጠረበት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply