ከገበዘ ማርያም-ሃሙስ ወንዝ – ሰከላ እየተገነባ ያለው ደረጃውን የጠበቀ የጠጠር መንገድ ግንባታ ድጋሚ ሥራ በመጀመሩ ደስተኛ መኾናቸውን የወረዳው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር:መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር ዓለሙ አለምነህ በቋሪት ወረዳ አሸቲ ሌባገደል ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡ አርሶ አደር ዓለሙ በአካባቢው መንገድ ባለመኖሩ በርካታ ነፍሰ ጡር ሴቶች ጤና ጣቢያ ሳይደርሱ ህይወታቸው ያልፍ እንደነበር ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል፡፡ አካባቢው ተራራ በመኾኑ ኹሉም ነገር በሰው ጉልበት ነው የሚንቀሳቀስ ነው ያሉት፡፡ አካባቢው በብዛት ጤፍ ፣በቆሎ፣ ሽምብራ እና ገብስ በብዛት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply