ከጉግል ጋር ውዝግብ ውስጥ የገባችው ኢትዮጵያዊት ትምኒት ገብሩ ማናት? – BBC News አማርኛ

ከጉግል ጋር ውዝግብ ውስጥ የገባችው ኢትዮጵያዊት ትምኒት ገብሩ ማናት? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/128C8/production/_115867957_timnitgebru_12-lr-2.jpg

የአዲስ አበባ ልጅ የሆነችው ትምኒት ገብሩ (ዶ/ር) ዓለምን በፍጥነት እየለወጠ ያለው ሰው ሠራሽ ልህቀት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ወይም ኤአይ) ውስጥ አሉ ከሚባሉ ጥቁር ሴት ባለሙያዎች መካከል አንዷ ነች። ትምኒት፤ ጉግል ውስጥ የኤአይ የሥነ ምግባር ዘርፍ ባልደረባ ነበረች። ቴክኖሎጂው አካታች እና ፍትሐዊ እንዲሆን ከሚጥሩ መካከል በግንባር ቀደምነት ትጠቀሳለች።

Source: Link to the Post

Leave a Reply