ከግልገል በለሰ ማረሚያቤት ለማምለጥ በተደረገ ሙከራ ቁጥሩ ያልታወቀ ሰዉ መሞቱ ተነገረ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አማሚ   ታህሳስ 8 ቀን 2013 ዓ.ም           አዲስ አበባ ሸዋ በቤኒሻን…

ከግልገል በለሰ ማረሚያቤት ለማምለጥ በተደረገ ሙከራ ቁጥሩ ያልታወቀ ሰዉ መሞቱ ተነገረ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አማሚ ታህሳስ 8 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በቤኒሻን…

ከግልገል በለሰ ማረሚያቤት ለማምለጥ በተደረገ ሙከራ ቁጥሩ ያልታወቀ ሰዉ መሞቱ ተነገረ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አማሚ ታህሳስ 8 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከግልገል በለሰ ማረሚያ ቤት «ለማምለጥ የሞከሩ» የተባሉ እስረኞች በፈጠሩት ረብሻ ቁጥሩ ያልታወቀ ሰዉ መሞቱ ተነግሯል። ዶቼ ቨሌ(DW) የዓይን ምስክሮችን ጠቅሶ እንደዘገበዉ በአካባቢዉ ከፍተኛ ተኩስ ይሰማ ነበር።

Source: Link to the Post

Leave a Reply