ከግጭት አዙሪት በመውጣት ሁሉም ለሰላም እንዲሠራ ተጠየቀ።

ደብረ ታቦር: ጥር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ጉና በጌምድር ወረዳ በክምር ድንጋይ ከተማ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ የአማራ ሕዝብ ጥያቄ የሚመለሰው በሰላም እና በምክክር መኾኑ ተነስቷል። በችግሩ ምክንያት ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ መኾናቸውም ተመላክቷል። የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች መፍቻው አንድነት እና ሰላም ስለመኾኑ ተገልጿል፡፡ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ለሰላም ዘብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply