“ከግጭት የምናተርፈው ነገር ባለመኖሩ አለመግባባቶችን በውይይት መፍታት ይገባል” የደሴ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ

ደሴ: ኅዳር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር በከተማው ከሚገኙ የቀጣና መሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። ከተማዋ ላይ ያለውን ሰላም ለማጠናከርና በየአካባቢው ማኅበረሰቡ ለሰላም መጠበቅ የድርሻውን እንዲወጣ ለማድረግ ያለመ ውይይት ነው የተካሄደው። ከተማዋ ሰላም የሰፈነባት እንድትኾን በየአካባቢው ከሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በቅንጅት እየሠሩ እንደኾነ የቀጣና አስተባባሪዎች ተናግረዋል። አካባቢያቸውን መጠበቅ ከጀመሩ በኋላ ይደርስባቸው የነበረውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply