ባሕር ዳር:መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ከግጭት ጋር ተያይዞ በአማራ፣ በትግራይ፣ በአፋር ፣ በኦሮሚያና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የተጎዱ የጤና ተቋማትን መልሶ ለማቋቋም ሁሉም ሊተባበር እንደሚገባ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ጤና ሚኒስቴር ከግጭት፣ከድርቅና ከወረርሽኝ ጋር ተያይዞ ለሚከሰቱ የጤና ችግሮች ምላሽ መስጠትንና በግጭት ምክንያት የተጎዱ ጤና ተቋማትን መልሶ ማቋቋምን አስመልክቶ ከአጋርና ለጋሽ ድርጅቶች ጋር የጋራ የምክክር መድረክ አካሒዷል። በውይይቱ ላይ […]
Source: Link to the Post