
ከቀናት በፊት በጎንደር ከተማ የተነሳውን ግጭት ተከትሎ በሌሎች አካባቢዎች በሚገኙ የሃይማኖት ተቋማት ላይ ውድመት መድረሱ ተገለጸ። የአማራ ክልል የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በደባርቅ ከተማ ሁለት መስጅዶች እንደተቃጠሉና በሰዎች ጉደት ድርሷል ያለ ሲሆን፤ የሀዲያና ስልጤ አገረ ስብከት ጽሕፈት ቤት ደግሞ በወራቤ ሁለት ቤተ ክርስቲያኖች መቃጠላቸውን እና በሰዎች ድብደባ መፈጸሙን ገልጿል።
Source: Link to the Post