ከጎዳና ላይ ተነስቶ የጎዳና ልጆችን የሚረዳው የአዳማው ኢፋ – BBC News አማርኛ

ከጎዳና ላይ ተነስቶ የጎዳና ልጆችን የሚረዳው የአዳማው ኢፋ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/12277/production/_116395347__116397876_dar.png

ኢፋ ተሊላ ጎዳና ላይ ኖሮ ያውቃል። የሚኖረው በኪራእ ቤት ነው። ከራሱ አልፎ ለሌሎች የሚተርፍ ገንዘብ የለውም። ነገር ግን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ድጋፍ በማሰባሰብ በርካታ ህጻናትንን እና እናቶችን ይረዳል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply