ከጎጃም ዕዝ የተላለፈ ጥብቅ መልዕክት!

ሀገር መስራቹ፣ ሠው ወዳዱና ኩሩው ህዝባችን ሆይ:- በመጀመሪያው የጎጃም የክተት ዘመቻ በተለያዩ አውደ ውጊያዋች አመርቂ ድል አስመዝግበናል። ከአስተማማኝ ደጀን ህዝባችን ጋር በመሆን በርካታ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሳሪያዋችን ከጠላት ተቀብለን ታሪክ በወርቃማ ፈርጁ የሚያሰፍረውን ድንቅ ስራ ሰርተናል። እየሰራንም እንገኛለን። ህዝባችን ያመረተውን አዝዕርት በሚሰበስብበት በዚህ ወቅት አውዳሚውና የፋሽስት አገዛዙ  ሰብሉን እንደ ጧፍ እያነደደ ወጣቱንም ሆነ ህፃንና አዛውንቱን …

Source: Link to the Post

Leave a Reply