ከ”ጠላት ጋር ተባብራችኋል” በሚል በእስር የሚገኙት የትግራይ ቴሌቭዥን ጋዜጠኞች እንዲለቀቁ ሲፒጄ ጠየቀ

የሲፒጄ የአፍሪካ ተወካይ ሙቶኪ ሙሞ “ጋዜጠኞች ስጋት ሳያድርባቸው በነጻነት ለመኖርና መስራት ሊፈቀድላቸው ይገባል” ብለዋል

Source: Link to the Post

Leave a Reply