የጥርን ቡና እንዲሁ ሱሰኛ የሆነ እና አነስተኛ ገቢ ያለው፣ መንገድ ዳር ቁጭ ብሎ የሚጠጣው፣ አልያም ቤቱ አጭሶ አጫጭሶ የሚያፈላው ቡናም አይደለም።
ደረጃው ከፍ ያለ፣ ዋጋው ውድ፣ ጥም መቁረጫ ብቻ ሳይሆን ደረጃ መለያ የሆነ የቡና ዓይነት ነው፤ የጥርኝ ቡና።
ይህ ቡና በትላልቅ የዓለማችን ሆቴሎች ውስጥ በከፍተኛ ገንዘብ ይሸጣል። የእንስሳት መብት ተቆርቋሪዎች ግን ሽንጣቸውን ገትረው በሕግ አምላክ ሲሉ ይከራከራሉ።

Source: Link to the Post