ከፈረስ ወደ ትራክተር እርሻ የተሸጋገሩት አርሶ አደር!

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016/17 ዓ.ም የምርት ዘመን ከ5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በማልማት 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት አየተሠራ ይገኛል። የሰብል ምርታማነትን ለማሳደግ ዘመናዊ አስተራረስ ላይ ትኩረት ተሰጥቶ ሲሠራ ቆይቷል። በ2016/17 ዓ.ም የምርት ዘመን የታቀደውን ምርት ለማሳካት ዘመናዊ የእርሻ ትራክተር አንዱ የትኩረት አቅጣጫ ተደርጎ ተቀምጧል፤ ከ80 በላይ ተጨማሪ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply