You are currently viewing ከፋኖ አማራ ምንሊክ ብርጌድ የተላለፈ አጭር መግለጫ! ለመላው የአማራ ህዝብ ለመላው ፋኖ አማራ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በዛሬው እለት መጋቢት 28/2015 ዓ.ም የአማራ ልዩ ኃይልን ትጥቅ ለ…

ከፋኖ አማራ ምንሊክ ብርጌድ የተላለፈ አጭር መግለጫ! ለመላው የአማራ ህዝብ ለመላው ፋኖ አማራ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በዛሬው እለት መጋቢት 28/2015 ዓ.ም የአማራ ልዩ ኃይልን ትጥቅ ለ…

ከፋኖ አማራ ምንሊክ ብርጌድ የተላለፈ አጭር መግለጫ! ለመላው የአማራ ህዝብ ለመላው ፋኖ አማራ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በዛሬው እለት መጋቢት 28/2015 ዓ.ም የአማራ ልዩ ኃይልን ትጥቅ ለማስፈታት በግልፅ ኦፕሬሽን መጀመሩ ታውቋል። ነገር ግን ይህ የአማራ ጥላቻ ባላቸው አካላት የሚመራው ዘመቻ የአማራውን ትጥቅ በመንጠቅ የዘለዓለም ባሪያ አድርጎ ለመግዛት የታሰበና ምንም አይነት ህጋዊ ማዕቀፍ የሌለው መሆኑን አውቀን ከወንድሞቻችን ጎን እንድንቆም እናሳስባለን። በመቀጠልም ወጣቱ፣ ፋኖው፣ ፖሊሱ፣ ሚሊሻውና ሌሎች የፀጥታ አካላት በአንድነት በመቆም የአባቶቻችንን ታሪክ ለመመለስ ከምንጊዜውም በላይ ጊዜው አሁን መሆኑን ማወቅና መገንዘብ ይኖርብናል።… መጋቢት 28/2015 ዓ.ም ከፋኖ አማራ ምንሊክ ብርጌድ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ጎንደር ኢትዮጵያ “አርበኝነት የማንነታችን አርማ ነው”

Source: Link to the Post

Leave a Reply