ከፌደራል መንግስት ጋር ለሚደረገዉ ውይይት ወደ ደቡብ አፍሪካ የተጓዙት የህወሓት አመራሮች እነማን ናቸው?1. ጌታቸው ረዳ2.ጀነራል ፃድቃን ገ/ተንሳይ3.አምባሳደር ወንድሙ አሳምነው4.ዶ/ር ፍ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/npxG2p5gUvlCW-5NPNX8NUREP1HYUe1w0YyQTUHmSOVHl9jfRV1AK_cPJ4gr72xiPlF3BpbmDMGifgJEabQbw7476RxKdontQVDek4ZcAB9-yH2RCd6wsCgpaNxm2JD3QMxHpEXt7LzGMVrEKumOb5YWe6-0ShQdZWjsgwj9t59fUOhP5bOQgH46a0HGq6kRrg5JxoIgX8IxFQ7Y5gvD7XC3cvhrQFsqkmIUcrnx_tUA1W3rKwf_QeDcD1a8zGOjoy7ln5t2Y8DFtxYonUn4CjbRvUz1O_UWr-S8KoFAdlbr97hQc8mJ-8Nhv-RZRRA4QoTUV-CyrTSC1FjQAF78-Q.jpg

ከፌደራል መንግስት ጋር ለሚደረገዉ ውይይት ወደ ደቡብ አፍሪካ የተጓዙት የህወሓት አመራሮች እነማን ናቸው?

1. ጌታቸው ረዳ
2.ጀነራል ፃድቃን ገ/ተንሳይ
3.አምባሳደር ወንድሙ አሳምነው
4.ዶ/ር ፍሰሃ ሃፍተፅዮን
5.አቶ ተወልደ ገ/ተንሳይ
6.አቶ ካሳ ገ/ዮሐንስ
7.አቶ አሰፋ አብርሃ ሲሆኑ ተጨማሪ 5 ሰዎች በሴኩሪቲ ስም ወደ ደቡብ አፍሪካ መጓዛቸዉ ታዉቋል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ጥቅምት 14 ቀን 2015 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply