ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ዩኒቨርሲቲ ለገቡ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ

ሐሙስ ግንቦት 4 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የአዲስ አበባ ሴቶች፣ ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2013 ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ወደ ዩኒቨርሲቲ ለገቡ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የገንዘብ ድጋፉ በመዲናዋ ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸው ከ18 ሺህ…

The post ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ዩኒቨርሲቲ ለገቡ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply