ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች ወደ ባሕር ዳር እየገቡ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከኢትዮጵያ አራቱም ማዕዘን የተሰባሰቡ የመንግሥት አመራሮች 4ኛውን ዙር የአቅም ግንባታ ሥልጠና ለመካፈል ወደ ውቢቷ ባሕር ዳር ከተማ እየገቡ ነው። የጣና ፈርጧ ባሕር ዳርም በሰፊው ተሰናዳታ እንግዶቿን እየተቀበለች ነው። የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች በደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው እንግዶቻቸውን እየተቀበሉ ነው። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply