ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በደሴ የልማት ሥራዎች አበረታች መኾናቸውን በመግለጽ ያላለቁ የልማት ሥራዎች በጊዜ ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት እንዲኾኑ አሳሰቡ።

ደሴ: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሀረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ኦርዲን በድሪ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሞገስ ባልቻ እና የፌዴራል ተቋማት የሥራ ኀላፊዎች በደሴ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ ከሌሎች የክልሉ እና የከተማ አሥተዳደሩ ከፍተኛ መሪዎች ጋር በመኾን የተሠሩ እና በመሠራት ላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply