ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላ እና ጠራ ወረዳ በመገኘት የአምራች ፋብሪካዎችን የሥራ እንቅስቃሴ ተመለከቱ፡፡

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከሰሞኑ የፌዴራል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡ ክልሉ ባለፉት ወራት ያከናወናቸውን የልማት ሥራዎች በጉብኝታቸው ተመልክተዋል፡፡ የሥራ ኀላፊዎቹ ዛሬ በሰሜን ሸዋ ዞን የተሻለ የኢንቨስትመንት ፍሰት ባለበት አንጎለላ እና ጠራ ወረዳ በመገኘት አምራች ፋብሪካዎችን ተመልክተዋል፡፡ ወረዳው ከሰሜን ሸዋ ዞን ከተማ ደብረ ብርሃን በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply