ከፍተኛ የውኃ እጥረት ባለባቸው አካባቢዎች ተግባራዊ የሚደረግ “ግድቤን በደጄ” የተሰኘ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ፡፡

አዲስ አበባ: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የውኃ እጥረት ባለባቸው አካባቢዎች ተግባራዊ የሚደረግ “ግድቤን በደጄ” የተሰኘ ፕሮጀክት ለማስጀመር በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር እንዲሁም በውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር መካከል የስምምነት ፊርማ ተካሂዷል። ስምምነቱ ከፍተኛ የውኃ እጥረት ባለባቸው አካባቢዎች ተግባራዊ ሲደረግ የንጹህ መጠጥ ውኃ ችግርን የሚቀርፍ አዲስ አሠራር ነው ተብሏል። በነዚህ አካባቢዎች ለመጠጥ ውኃ የሚውል አዲስ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply