
ጭንቀት ከተፈጥሮአዊው መንገድ ከፍተኛ በሆነ መልኩ ሲከሰትና ሌላ ነገር ላይ ማተኮር እስኪያቅተን ድረስ ከሆነ እንደ አንድ የአእምሮ ህመም ሊቆጠር ይችላል። ከባድ ጭንቀት ዋነኛ መንስኤዎቹ እና ምልክቶቹ ምንድናቸው? በህክምናስ መዳን ይችላል ስንል በጅማ ዩኒቨርሲቲ የስነ አእምሮ ህክምና ሐኪም የሆኑት ዶክተር ኤሊያስ ገብሩን አነጋግረናል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post