ባሕርዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍ ያለው የዓድዋ ዘመን ሥነ ልቦና ዛሬም መደገም እንዳለበት የሥነ ልቦና ባለሙያው ሙሉዓዳም ታምሩ ተናገሩ፡፡ የሥነ ልቦና ባለሙያው ሙሉዓዳም ታምሩ ዓድዋ በዓለም ታሪክ ውስጥ ገዝፈው ከሚነገሩ ታሪኮች ውስጥ አንዱ ነው ብለዋል፡፡ የሰው ልጅ ማየት ከሚፈልጋቸውና ማድረግ ከሚሻቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ አሸናፊነት ነው፡፡ በጥቁር ሕዝቦች ታሪክ ውስጥ ማሸነፍ አይታወቅም ነበር፡፡ ኢትዮጵያ […]
Source: Link to the Post