You are currently viewing ከ አስር ዓመት በላይ የኖረኩበትን ቤቴን  በማንነቴ ምክንያት አፈረሱብኝ አማራ ሚዲያ ማእከል    ሚያዚያ 15/2015 ዓ/ም        አዲስ አበባ ሸዋ ድምፃዊ ዱባለ መላክ የኢትዮጵያ የቁር…

ከ አስር ዓመት በላይ የኖረኩበትን ቤቴን በማንነቴ ምክንያት አፈረሱብኝ አማራ ሚዲያ ማእከል ሚያዚያ 15/2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ ድምፃዊ ዱባለ መላክ የኢትዮጵያ የቁር…

ከ አስር ዓመት በላይ የኖረኩበትን ቤቴን በማንነቴ ምክንያት አፈረሱብኝ አማራ ሚዲያ ማእከል ሚያዚያ 15/2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ ድምፃዊ ዱባለ መላክ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነዉ ፡፡ከ 2001 ዓ/ም ጀምሮ ወደ ትግል በመግባቱ በወያኔ መሩ መንግስት 2 ዓመት ከ 10 ወር በከፍተኛ ስቃይ ታስሮ እንደነበር ይታወቃል ፡፡በአማራነቱ ብቻ በርካታ መከራን ተቀብሏል፡፡ መንግስት የህግ ማስከበር ዘመቻ ባለዉ ጦርነት ጥሪ ሲያቀርብ ቀድሞ በመገኘ ‘ዜማችን ለኢትዮጵያችን ዘመቻ ኪነት’ በመቀላቀል ስራዉን ሁሉ በመተዉ ለ 6 ወራት በተለያዩ ግንባሮች እንዲሁም በማሰልጠኛ ካምፖች በመገኘት በሙያዉ ኃላፊነቱን ተወጥቷል ፡፡ለዚህም ከክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ምስጋናና እዉቅና ተችሮታል፡፡ በተጨማሪም የፋኖን ትግል በመቀላቀል በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳል ፡፡ ይሁን እንጅ በአማራ ጠሉ መንግስት ጣፎ አካባቢ ከ 10 ዓመት በላይ የነበረበት ቤቱን አፍርሰዉበታል ፡፡ ይህ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ አሁን ካለምንም መጠጊያ ጎዳና ላይ ይገኛል እና በቻልነዉ መጠን ልናግዘዉ ስለሚገባ ሀበሃገር ዉስጥም ሆነ በዉጭ ሃገር የምትገኙ ሀገር ወዳዶች እንድንደግፈዉ ጥሪዉን አቅርቧል ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ድምፃዊ ዱባለ መላክን በ 0911482556 ማግኘት ይችላሉ!! ምንጭ አሻራ ሚዲያ

Source: Link to the Post

Leave a Reply