“ከ1ሚሊዮን ኩንታል በላይ ሰው ሠራሽ ማዳበሪያ ተሠራጭቷል” የምሥራቅ ጎጃም ዞን

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ አበበ መኮነን እንደገለጹት ለምርት ዘመኑ አገልግሎት የሚውል1ሚሊዮን 544ሺህ 956 ኩንታል ሰው ሠራሽ ማዳበሪያ ግዥ ተፈጽሟል፡፡ ኀላፊው ግዥ ከተፈጸመው ውስጥ 1ሚሊዮን 263 ኩንታል ማዳበሪያ ወደ ወረዳ በማድረስ ለአርሶ አደሩ መሰራጨቱን ገልጸዋል። አቶ አበበ ወደ ወረዳ ከገባው ሰው ሠራሽ ማዳበሪያ ውስጥ 90 ነጥብ 5 በመቶ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply