ከ1 ሚሊዮን በላይ ለሚኾኑ ማሳዎች የሁለተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ማዘጋጀቱን የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ እና የመሬት መረጃ አሥተዳደር ሥርዓቱን ለማዘመን የሁለተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጥ እና ምዝገባ ሥራ (ካዳሥተር) እየሠራ ይገኛል። የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ኀላፊ ሲሳይ ዳምጤ እንዳሉት ባለፉት አሥር ወራት ከ1 ሚሊዮን 118 ሺህ 708 በላይ ማሳዎች ካርታ ተዘጋጅቶላቸዋል፤ የሁለተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ተሠርቶላቸዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply