ከ1 ሚሊዮን በላይ ሕጻናትን ለመከተብ የ10 ቀናት ዘመቻ ይፋ ተደረገ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጤና ሚኒስቴር ከዛሬ ጀምሮ ለ10 ቀናት የሚቆይ የክትባት ዘመቻ ይፋ አድርጓል፡፡ የክትባት ዘመቻው ክትባት ላልጀመሩ እና ጀምረው ላቋረጡ ከ5 ዓመት በታች ለኾኑ ሕጻናት እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡ በዘመቻው ከ1 ሚሊዮን በላይ ሕጻናት ተጠቃሚ ይኾናሉ። ለክትባቱ አስፈላጊ ግብዓቶች መሟላታቸውም ተጠቁሟል። ዘመቻው የሚካሄድባቸው ከ1 ሺህ በላይ ወረዳዎች የተለዩ ሲኾን ለተፈናቃዮች፣ ወረርሽኝ ላለባቸው አካባቢዎች እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply