“ከ1 ሺህ 300 በላይ ጫካ የገቡ ኀይሎች ወደ ሰላማዊ ሕይዎት ተመልሰዋል” የደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር

ባሕር ዳር: ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልዕክት የመንግሥት ሠራተኞች ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ በሰላም ኮንፈረንሱ የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ጥላሁን ደጀኔ “የወንድማማቾች መጠፋፋት ይብቃ፣ በሰላም ጎዳና የሚጓዝ እሱ ጀግና ሕዝብ ነው” ብለዋል፡፡ ግጭቱ የሕግ የበላይነት ትርጉምን በውል ባለመረዳት የሚሠሩ የልማት ሥራዎች የተቋረጡበት መኾኑን አስረድተዋል፡፡ ከፍተኛ ቁሳዊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply