ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የውኃ ተቋማት ላይ ውድመት መድረሱን ውኃ እና ኢነርጅ ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተከሰተው የጸጥታው ችግር ምክንያት ከ1 ሺህ 500 በላይ የውኃ ተቋማት ላይ ጉዳት መድረሱን የቢሮው ኀላፊ ማማሩ አያሌው (ዶ.ር) ገልጸዋል። በውኃ ተቋማቱ ላይ የደረሰው ጉዳት ከ1 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚገመት ነው የቢሮ ኀላፊው የገለጹት። በደረሰው ውድመት 817 ሺህ የሚኾኑ የሕብረተሰብ ክፍሎች የንጹህ መጠጥ ውኃ ችግር ውስጥ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply