ከ1 ቢሊዮን ብር በጅቶ የመሰረተ ልማት ግንባታ እያካሄደ መኾኑን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ጉጸ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት ተይዞ የተለያዩ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሄደ መሆኑን የከተማ አሥተዳደሩ ከንቲባ አቶ መሐመድአሚን የሱፍ ገለልጸዋል። በከተማ አሥተዳደሩ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት እየተስፋፋ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ መሰረተ ልማት የማሟላት ሥራ በትኩረት እየተከናወነ እንደሚገኝ ከንቲባው ተናግረዋል። ከፕሮጀክቶቹ መካከል 4 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር አስፓልት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply